Blog News

ቤተ ክርስቲያን info

በየሥፍራው ሁሉ የሚሰበሰቡ የቤተክርስቲያኒቱ አባላት በአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሊያውቋቸው፣ በአግባቡ ሊረዷቸውና ሊጠብቋቸው የሚገቡ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እና የቅዱሳን ሐዋርያቱ አስተምህሮዎች፡፡

በወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን የትምህርት ክፍል የተዘጋጀ እና በሞባይል ለመጠቀም እንዲያመች ተደርጎ የቀረበ፡፡

ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላቹህ።

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን የትምህርት ክፍል ጅማ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *